የአሜሪካው ፕሬዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ በዋይት ኃውስ ያደረጉት ውይይት ያለ ምንም ስምምነት ተጠናቋል። ዘለንስኪ ወደ ዋይት ኃውስ ያቀኑት በውድ ማእድናት ...
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ እስራኤል ወደ ሁለተኛው ዙር ድርድር እንድትገባ ጫና እንዲያደርጎባት አሳስቧል። እስራኤል የመጀመሪያው ዙር ተኩስ አቁም ስምምነት ተራዝሞ ...
በሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጨረቃ ክትትል ኮሚቴ የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ በተሟላ መልኩ መታየቷን አስታውቋል። ...
የስነ ምግብ ባለሙያዋ ዶክተር ላማ ዳሉል በዚህ የጾም ወቅት ከጠየና አንጻር የሚጾሙ ሰዎች ቢከተሏቸው ያሏቸውን ምክረ ሀሳብ ለግሰዋል፡፡ እንደ ዶክተር ላማ ምክረ ሀሳብ ከሆነ ጿሚዎች በጾም ወቅት ...
አየር ኃይሉ ዝቅተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 32 ኤፍ 22 (F-22) የጦር ጄቶች ከአገለግሎት ውጪ እንዲሆኑ እቅድ ቢይዝም፤ የአሜሪካ ኮንግረስ እቅዱን ውድቅ በማድረግ እስከ 2028 አገለግሎት ላይ ...
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በጎረቤት ሀገር ሱዳን ምስራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢ በምትገኘው ሩምቤክ ተብላ በምትጠራ አካባቢ አንድ ሙክት በግ አንዲት አዛውንት ላይ ባደረሰው ጉዳት ከቀናት ህመም በኋላ ...
"አባ ፍራንሲሰስ በጣም ከባድና ውስብስብ የሆነውን ደረጃ አልፈዋል ማለት እንችላለን" ሲሉ ተናግረዋል። የ88ቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ሁለቱም ሳንባቸው በኒሞኒያ ወይም እጥፍ ሳምባ ምች(ደብል ...
በቅርቡ የተደረሰውና ዛሬ እንደሚፈረም የሚጠበቀው የብርቅዬ ማዕድናት ስምምነት አሜሪካ የዩክሬንን ማዕድናት እንድታገኝ የሚያስችል ሲሆን አሜሪካ በምትኩ ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና ለመስጠት ...
እስራኤልና ሃማስ በካይሮው ድርድር ስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ በጋዛ ከሚገኙ ቀሪ 59 ታጋቾች በህይወት ያሉት (24ቱ) በሁለተኛው ምዕራፍ ይለቀቃሉ። የጋዛውን ጦርነት ሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆም ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳነት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም “አምባገነን” ሲሉ የተቿቸውን የዩክሬኑ አቸቻቸው ቮሊድሚር ዘለንስኪን “ጀግና መሪ ነው” ሰሊ አሞካሽተዋል። ...
ሰሜን ኮሪያ ሁሉንም የኒዩክሌር መሳሪያዋን ለመጠቀም በሙሉ አቅሟ እንድትዘጋጅ የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አሳስበዋል። ክሩዝ ሚሳኤሎቹ ለ130 ደቂቃዎች 1 ሺህ 587 ኪሎሜትሮችን ከተምዘገዘጉ በኋላ ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ለቤተሰብ መመስረት ዋነኛው ነው የሚባለው ትዳር እንዲደረጅ የተለያዩ ድጋፎችን ያደርጋሉ። ከነዚህ መካከልም ግብር መቀነስ፣ ስጦታዎችን ማበርከት፣ ወጪዎችን መጋራት እና ሌሎች ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results